ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ የጭነት የመኪና ኪራይ አይሱዙ፣ የሽንት ቤት ማስመጠጫ የመኪና ኪራይ፣ ንፁህ ውሃ በቦቲ ለማቅረብ የሚሆን የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ
- ሎት- 01 የጭነት የመኪና ኪራይ አይሱዙ፣
- ሎት-2 የሽንት ቤት ማስመጠጫ የመኪና ኪራይ፣
- ሎት 3 ንፁህ ውሃ በቦቲ ለማቅረብ የሚሆን የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
1. ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
3. በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ።
3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት (Tin Number) ማቅረብ የሚችሉ።
4. በጨረታ የሚሳተፉበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ።
5. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ፣ የግብር ከፋዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልጽ ከፌዴራል ገቢዎች ባለሥልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያላቸው።
6. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ።
ከተራ ቁጥር ከ1-7 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ ቁጥር እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 318 ግ/አስ የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።
ጨረታው በ10ኛው ቀን ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን 10ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።
ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 37 73 39 95
P.O.Box 22 Fax 2293
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሣይንስ
ኮሌጅ የን/ኢ/መ/መ/ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-05-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-22 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Wachemo University Medical and Health Science College
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: May 12, 2026
- Posted at: 2026-05-12T09:21:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.