ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ/ ዕቃዋች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ / ዕቃዋች ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 8/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7/09/2018 ዓ.ምድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 150,000 ብር በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ የተ/ተ/ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል።

.

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው ኣይነት

የንብረት መመልከቻ የጨረታ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 03/09/2018 እስከ 7/09/2018 .

የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ///ቤት

ሐራጅ ጨረታ

ግንቦት 8/2018 ቀን 400 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይካሄዳ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87-047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ፣

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-16 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 150,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: May 11, 2026
  • Posted at: 2026-05-12T09:43:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders