በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ እና Synchronization Hormone ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ እና Syncronization Hommone

ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 408/18

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ እና Syncrorization Hormone ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው አይነት

ሎት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

ሰነድ የሚገኝበት ቦታ

1

የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ

ሎት-1

በቁጥር

5

200,000

16ኛው ቀን 400 ታሽጎ በዕለቱ 430 ይከፈታል

///ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

Syncronization Hormone

ሎት2

Dose

 

15,000

200,000

16ኛው ቀን 500 ታሽጎ በዕለቱ 530 ይከፈታል

///ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ-ፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ  ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሲያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ እስከ 16ኛ ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካና -ፋይናሻል የማጫረቻ ሰነዶች በአንድነት ፖስታ በማዘጋጀት በ 16 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
  • ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣና የሚለይ ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 046-131–0134 ይጠቀሙ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ  መንግስት ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-27
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-27 11:30
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau
  • Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 12, 2026
  • Posted at: 2026-05-12T10:00:09.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders