የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1003
2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 41,850,210,000
3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም
4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
|
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ
|
|
የ 28 ቀን
|
4,185,020,000
|
ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
|
|
የ 91 ቀን
|
8,370,040,000
|
ነሀሴ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
|
|
የ 182 ቀን
|
16,740,085,000
|
ኅዳር 02 ቀን 2009 ዓ.ም
|
|
የ 364 ቀን
|
12,555,065,000
|
ግንቦት 04 ቀን 2019 ዓ.ም
|
5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
9. የጨረታ ውጤት ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
10 ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
11.ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-13 11:30
- Bid opening (note): ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም.
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Bank of Ethiopia
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Published: May 12, 2026
- Posted at: 2026-05-12T10:50:14.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.