ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 10/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 09/09/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቮሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው ኣይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 03/09/2018 እስከ 09/09/2018 ዓ.ም |
ጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት |
ግልጽ ጨረታ |
ግንቦት 10/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287- 047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-18
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-05-18 10:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: May 12, 2026
- Posted at: 2026-05-12T11:24:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.