በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂሪንግ ኢንዱስትሪ በእስቶክ ውስጥ የሚገኙትን ያለቀለትና በከፊል ያላለቀለት ምርቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለጅምላ አከፋፋዮች መሸጥ ይፈልጋል
Description
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር መኢኢግ/ኤኢኢ/001
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂሪንግ ኢንዱስትሪ በእስቶክ ውስጥ የሚገኙትን ያለቀለትና በከፊል ያላለቀለት ምርቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለጅምላ አከፋፋዮች መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትጫረቱ በአክብሮት ተጋብዟችኋል።
|
ተቁ |
Name of goods |
Lot |
Bank Guarantee |
|
1 |
Power Factor Correction(PFC) Intelligent Module & Accessories |
01 |
1,803,425.99 |
|
2 |
Energy Meter Accessories And Components |
02 |
2,826,534.00 |
|
|
Grand Total |
|
4,629,960 |
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ሎት ወይም ለሁሉም ሎቶች ለብቻው በፖስታ አሽገው ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል በመሙላትና በማህተም ማረጋገጥ አለባቸው።
6. በተጫራቾች የሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ መፃፍ አለበት።
7. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ በኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ከግብይትና ሽያጭ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገጣፎ ቅሪንጫፍ በኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ አካውንት ቁጥር 1000692062144 ገቢ በማድረግ ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ።
8. ተጫራቾች የጨረታ የሰነዱን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ይዘጋል። በዚሁ ዕለትም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንዱስትሪያችን በዲዛይን አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
10. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
11. ጨረታው የሚፀናበት ጊዜ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ስለሆነ ተጫራቾችም ይህን አውቀው የዋስትና ጊዜው ጨረታው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለው የባንክ ዋስትና ማረጋገጥ አለባቸው።
12. ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም። ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
13. አድራሻ፡- ሸገር ከተማ ኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ 44 ማዞሪያ ለገዳዲ ውሃ ማጣሪያ ግድብ አጠገብ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥራችን 09 24 24 97 48 / 09 10 40 88 33 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ
Tender details
- Deadline: 2026-05-27
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-27 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 12, 2026
- Posted at: 2026-05-12T11:36:02.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.