ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር የሲሚንቶ ግብአት ማጓጓዝ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

Procurement bid No. 01/ Transport Service /2026

የሲሚንቶ ግብአት ማጓጓዝ ጨረታ ማስታወቂያ

HCSC/PIS/NCB/002/2018

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ቢሾፍቱ አካባቢ ከሚገኝ የጥሬ እቃ ማውጫ ሳይት ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ወደሚገኘው ፋብሪካው የፑሚስ ጥሬ እቃ የማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጡ የመጫን አቅማቸው ከ 20ቶን/ኩንታል ጀምሮ የሆኑ እንዲሁም ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አጓጓዥ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ተጫራቾች የአንድ ኩንታል የማጓጓዣ ዋጋቸውን በፖስታ አሽገው ለግዢ እና አቅርቦት ክፍል እስከ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዕለቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ከላይ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ ከታች በተመለከተው አድራሻ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የሆነ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የፈቃዳቸውን ኮፒ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆቸው ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. አሸናፊዊው ተጫራች በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማጓጓዣውን ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ከታች በተቀመጠው የዋጋ ማቅረቢያ መሰረት መሙላት ይኖርባቸዋል።

ኩባንያው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የዋጋ ማቅረቢያ

.

የጭነቱ አይነት

መነሻ

መዳረሻ

የማጓጓዣ ዋጋ በኩንታል

1

ፑሚስ

ቢሾፍቱ

ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ሐበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ

 

 አድራሻ፡ አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌታ አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ

ስልክ 011 416 3273/ 09 44 12 23 11

ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-20 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Habesha Cement Share Company
  • Buyer address: አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ጀርባ ጌት-አስ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 7ኛ ፎቅ
  • Published: May 13, 2026
  • Posted at: 2026-05-13T08:26:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders