በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን መግለፅ ይፈልጋል

Description

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Different types of Bolt with nut ግዢ ለመፈፀም የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /Re-15/2017 ዓ.ም የወጣው ጨረታ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም የነበረ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ወደ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንዲሁም የሰነድ መግዣና ማስገቢያ አድራሻ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት (የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል) የተዘዋወረ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ሌሎች ሁኔታዎች በቀደመው መሠረት የሚቀጥሉ ናቸው።

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

 https://tender.2merkato.com/tenders/69f85c910a538af047000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-05-19 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Published: May 13, 2026
  • Posted at: 2026-05-13T08:43:06.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders