ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አክሲዮን የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በጎሕ ቤቶች ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው አክሲዮን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ካሉ ገዥ ይከፍላል።
- የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀድሞው ጃፓን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ አዳራሽ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 87 27 23 35 ወይም 011 668 7390 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
|
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ስጪ ስም |
አክሲዮኑ የሚገኝበት ባንክ |
የአክሲዮኑ ብዛት |
የአንዱ አክሲዮን ዋጋ በብር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ዓ.ም |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታው ሰዓት |
የአክሲዮን ሰርተፍኬት ቁጥር |
|
አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ |
ተበዳሪዉ |
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ |
33,463 |
1,600.00 |
53,540,800.00 |
ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. |
3:30-3:30 |
3:00-4:00 |
08538 |
|
ፀሐይ ባንክ አ.ማ |
25,000 |
1,000.00 |
25,000,000.00 |
4:00 -4:30 |
4:30-5:00 |
00686 |
|||
|
20,000 |
20,000,000.00 |
5:00 -5:30 |
5:30-6:00 |
00688 |
|||||
|
ወ/ሮ ሄርሜላ ኩራባቸው |
ፀሐይ ባንክ አ.ማ |
25,000 |
25,000,000.00 |
7:30 -8:00 |
8:00 -8:30 |
00687 |
|||
|
ኬቲ ሮብስን ትሬዲንግ ኃ/ የተ/የግ/ማ |
አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ |
አባይ ባንክ አ.ማ. |
42,328 |
42,328,000.00 |
8:30 -9:00 |
9:00-9:30 |
12502 |
||
|
ፀሐይ ባንክ አ.ማ |
5,000 |
5,000,000.00 |
9:30-10:00 |
10:00-10:30 |
00684 |
||||
|
ወ/ሮ ሄርሜላ ኩራባቸው |
ፀሐይ ባንክ አ.ማ |
25,000 |
25,000,000.00 |
10:30-11:00 |
11:00-11:30 |
00685 |
Tender details
- Deadline: 2026-05-29
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-29 17:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Goh Betoch Bank
- Bid bond: 25%
- Published: May 13, 2026
- Posted at: 2026-05-13T09:49:39.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.