የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ፖሊ ባግ እና አቮካዶ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የፖሊ ባግ አቮካዶ ዘር ግዥ ግልጽ የጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 426/2018

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የፖሊ ባግ አቮካዶ ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

የመክፈቻ ቦታ

1

ፖሊ ባግ

በኪሎ/

13,000

50,000

ሎት-1

16ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ይከፈታል

ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል

 

2

ፖሊ ባግ

በኪሎ/

2500

25,000

 

ሎት-2

16ኛው ቀን 500 ሰዓት ታሽጎ 510 ይከፈታል

3

አቮካዶ ዘር

በኪሎ/

20,000

15,000

ሎት-3

16ኛው ቀን 830 ሰዓት ታሽጎ 840 ይከፈታል

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፥የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል። በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።

ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15ኛ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ትትስ ግብ ከሚገኘው የመ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የመጫረቻ ሰነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ዳይ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ዳይ/ቢሮ ይከፈታል።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 046 131 0134 ይጠቀሙ።

ተጫራቾች ለሚጫረቱት ዕቃ አይነቶች የፖሊ ባግና አቮካዶ ዘር ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-28
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-28 14:40
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Southern Ethiopia Regional State Agriculture Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 13, 2026
  • Posted at: 2026-05-13T11:42:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders