ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ OT/14/2025-26 (በድጋሚ የወጣ)

የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በሥራ ዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከታች በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መልክ ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

.

ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

መግለጫ

1

 

ጃኬት

 

በቁጥር

 

613

 

በተለያየ ልኬት ሆኖ በኔቪ ብሉ ከለር (Different Size and Navy Blue color)

1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (ብር አንድ ሺህ) በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ስር በሚገኘው የባንኩ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ በመክፈል ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ ከግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መሣተፍ ይችላሉ።

አድራሻ
ግዥ አስተዳደር ዋና ክፍል
የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-002 
ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 011 557 2098/95

2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከአንድ ናሙና ጋር እስከ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

3. ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-20
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-20 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid document price: 1,000.00 ( አንድ ሺህ ብር)
  • Published: May 13, 2026
  • Posted at: 2026-05-13T12:31:58.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders