የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 08/2018
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
- ሉት 2. የክው ማኔጅመንት ሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ ግዥ
በዚሁ መሠረት፡-
1. በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የገበረ
2. የቫት /VAT/ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያለው
3. የግብር ከፋይ /TIN/ መለያ ቁጥር ያለው
4. የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካዉንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት እስሊፕ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።
7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO / Bid Bond የ90 ቀን / ብር15,000/ አስራ አምስት ሺህ/ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል።
8. ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ 8፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል / የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል።
10. የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዝን ማስገባትና ሰነዱ ላይ በተገለጸዉ መሰረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል።
11. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046 212 5584
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
ጠቅላይ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-26
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-26 14:45
- Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡45 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Regional State Supreme Court
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: May 14, 2026
- Posted at: 2026-05-14T08:32:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.