የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
MSF/LP/05/2026
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ጥቅል አንድ፡- Toyota, lveco Truck, and YTO Spare Parts
- ጥቅል ሁለት Bearing, Tip Top, Chain እና Electrode ናሙና ያስፈልጋል
- ጥቅል ሶስት፡- General use (ለገራጅ ጠቅላላ አገልግሎት የሚያስፈልጉ)
- ጥቅል አራት፡- Tyer & Tube
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው። የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅስ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜከሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቹሃል።
4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ጥቅል ብር ብር 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ/C.PO/ ወይም የባንከ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ሳይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኢ.አ. ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጧቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡- 011 550 5607, 011 550 5633 ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊኘስ ሕንፃ አዲስ አበባ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-06-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-01 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sugar Corporation
- Buyer address: Josif Tito Street Kasanches, near Development Bank of Ethiopia, Kia-med University College PLC Building, 1st Floor Room No. 102
- Bid bond: 150,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: May 14, 2026
- Posted at: 2026-05-14T08:47:22.000Z
- Buyer website: https://www.etsugar.gov.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.