የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck) መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018
Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck)
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ
- ሎት- 1- አይሱዚ /suzu Truck/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር /፤
- ሎት- 2- አንቡላንስ /EV Ambulance/ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺ
- ሎት- 3- ሬከር ክሬን /recker Crain/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / እና
- ሎት 4- የውሃ ቦቴ /Water Shower Truck/ 150,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11 /09/2018 ዓ.ም አስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሱ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡-
- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-05-19 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
- Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 15, 2026
- Posted at: 2026-05-15T07:36:44.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.