የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Electric Vehicle with EV Charging Installation, Testing and Commissioning works መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 43/2018
Supply Electric vehicle with EV Charging Installation, Testing and Commissioning works
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባስስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት ነው
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Electric Vehicle (EV) with EV Charging Supply, Installation, And Testing 500,000.00 (አምስት መቶ ሺ)
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈስጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመስስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11 /09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕስቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፦ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-05-19 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
- Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- Bid bond: 500,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 15, 2026
- Posted at: 2026-05-15T07:38:32.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.