ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የመኪና ኪራይ አገልግሎት
ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቁጥር በኦንላይን አውቶሜሽን እየገባችሁ ሰነዱን ማየት እና መሙላት ይችላሉ፡፡
|
የሥራው አይነት |
የሥራ ቦታ |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
ጨረታው የሚጀምርበት ቀን |
ጨረታው የሚቆበት ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
የመኪና ኪራይ አገልግሎት |
ዲላ ህዋሳ፤ይርጋጨፌ፣ ሻሸመኔ እና አካባቢው |
4285008 |
ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓዓም. ከጠዋቱ 02፡30 ሰዓት |
15 ቀን |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 |
50,000.00 |
መስፈርቶች፤
1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቁጥር በዚህ ሊንክ (www.ethiotelecom.et) በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እና በተጨማሪ በኢሜል እና ከኢትዮቴሌኮም ለአቅራቢነት የተሰጣችሁን የይለፍ ቃል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ከዚህ ቀደም ያላወጣችሁ ስለሲስተሙ አጠቃቀም በስልክ ቁጥር 0462204632 ሀዋሳ በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ::
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Published: May 15, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.