የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የግንባታ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድረው ለማሰራት ይፈልጋሉ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ፡

  • ሎት1, 10×43 ሜትር የሆነ የተሽከርካሪ ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ (ሀንገር)፤ ለኢንዱስትሪው ሰራተኛ ዝናብ መጠለያነት የሚያገለግል ዲዛይኑን እና ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ
  • ሎት2, ለአንድኤሊኮፕተር ማሳረፍ የሚችል ማረፊያ ቦታ (L-pad) የዲዛይን ስራ እና የግንባታ ስራ ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ
  • ሎት3. 65×250 ሜትር ሆኖ በውስጡ 2000(ሁለት ሺህ) ሰው መያዝ የሚችል የመስክ መሰብሰቢያ (አምፊ ቲያትር) እና የወንዝ ዳርማስዋብ ሥራዎች የዲዛይን ስራ እና የግንባታ ስራ ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ
  • ሎት4. 7 × 17ሜትር የሆነ VP ሻይ ቡና ቦታ (P lounge)ለማሰራት በተቀመጠው ሳምፕል መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን የግንባታ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለማሰራት ስለምንፈልግ፤ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በመንግስት ዕቃ ግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ የሆኑና፡-

1. የወቅቱን ግብር ያጠናቀቁ ማለትም የ2018 ኩሉ ደላ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat15%) ከፋይነት የተመዘገቡ

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (in No) ያላቸው

4. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከ1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በአራት ቅጂዎች ማቅረብ አለባቸው 1ኛ ቅጂ ላይ ኦርጅናል ቴክኒካልዶክመንት፤2ኛ ኦርጅናል ፋይናንሻል ዶክመንት፤3ኛ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንትኮፒ 4ኛ ኦርጅናል ፋይናንሻል ዶክመንት ኮፒ በማለት በሁለተኛው ቅጂ ላይ “ኮፒ”የሚል ምልክት በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሰነዱም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ዝርዘሩን ሞልተው ማቅረብ ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 1% (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ማናቸውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ወጥ በሆኑ በአራት ቅጂዎች ማቅረብ አለባቸው 1ኛ ቅጂ ላይ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት፤2ኛ ኦርጅናል ፋይናንሻል ዶክመንት፤3ኛ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒ 4ኛ ኦርጅናል ፋይናንሻል ዶክመንት ኮፒ በማለት በሁለተኛው ቅጂ ላይ "ኮፒ የሚል ምልክት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ፡፡ ማለት ከ07/09/2018 እስከ 20/09/2018 ዓ.ም ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡

9. ጨረታው በ21/09/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

10. ተጫራቾች አጠቃላይ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት አምቦ ሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የሚገኘው ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘትና በሙያተኛ በመታገዝ አጠቃላይ የግንባታ ሥራዎች ሁኔታ ቴክኒካል በመለየት ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 

11. በተጨማሪም ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 ላይ በእንግሊዝኛ የተገለፀውን በደምብ ትኩረት ማድረግ፤

ሎት1. 10×43 ሜትር የሆነ የተሸከርካሪ ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ (ሀንገር)፤ ለኢንዱስትሪው ሰራተኛ ዝናብ መጠለያነት የሚያገለግል ዲዛይኑን እና ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ እና የዲዛይኑን ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ

ሎት2. ለአንድ ኤሊኮፍተር ማሳረፍ የሚችል ኤሊኮፍተር ማረፊያ ቦታ (Helpad) (L-pad) የዲዛይን ስራ እና የግንባታ ስራ ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ

ሎት3. 65×250 ሜትር ሆኖ በውስጡ ሁለት ሺህ ሰው መያዝ የሚችል የመስክ መሰብሰቢያ (አምፊ ቲያትር) እና የወንዝ ዳር ማስዋብ ሥራዎች የዲዛይን ስራ እና የግንባታ ስራ ስታንዳርዱን የጠበቀ የግንባታ ስራ  

ሎት 4. 7×17ሜትር የሆነ VIP ሻይ ቡና ቦታ (VIP lounge)ለማሰራት በተቀመጠው ሳምፕል መሰረት አስቀድሞ ማየት ይሆናል።

ከእስፔሲፊኬሽን ውጪ የሆነ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች የሚያቀርቡ ተጫራቾች ተቀባይነት የሌለው ከመሆኑም በላይ በዚህ ምክንያት ለሚደርሰው ኪሣራ ተጠያቂ ይሆናል።

የጨረታ ሰነዱን እና የጨረታ ሳጥኑን የሚገኘው አምቦ ሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የሚገኘው ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ ማግኘት ይችላሉ።

ስለሆነም እንዲሰራ የተፈለገው ስራ ከታች በተዘረዘሩት መሰረት ይሆናል።

1. የቶፖ ግራፊ ዲዛይን ስራ

2. አርክቴክቸራል ዲዛይን ስራ

3. የኮንስትራክሽን ዲዛይን ስራ

4. የስራውን ዝርዝር (BOQ) እና ዝርዝር ዋጋውን የሚያዘጋጅ

5. ስራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ቀነ ገደብ የሚያስቀምጥ (Time Schedule)

ማሳሰቢያ፡- የልማት ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0919203368/0920944104/0969 ወይም +251-11-2-19-00-42 ይደውሉ።

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ

የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-29 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Homicho Ammunition Engineering Industry
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 15, 2026
  • Posted at: 2026-05-15T08:29:20.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders