በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዘመን የጤና ኬላ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ተጫራቾችን ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የጨረታ
ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን
- ሎት 1/ በየቢጦ ቀበሌ
- ሎት 2/ በጮባ ቀበሌ ለሚገነባ የሁለተኛ ትውልድ ጤና ኬላ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ተጫራቾችን ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የቲን ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት/1እና2/ ለእያንዳንዳቸው 350,000 (ሦስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር( በጥሬ ገንዘብ) ወይም CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
- ለሎት/1እና 2/ የተጫራቾች ደረጃ GC/ BC-4 እና ከዚያ በላይ
- ተጫራቾች ለሎት/1እና 2/ በዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መመሪያ እና በወረዳው ኮን/ን ተቆጣጣሪነት ሥራ ያለቸውን ተጫራቾች ስራ በእጃቸው ካላቸው ከ70% በላይ አፈፃፀም ያለው መሆኑን ከሚመለከተው መ/ቤቶች ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቀጥር 14 ቀርቦ ለሎት/1እና 2 ለያንዳንዳቸው የማይመለስ 1000(አንድ ሺህ ብር) ብር በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡ ሎት / 1እና 2/ ጨረታው ለ30/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ31ተኛው ቀን ሎት 1 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል ሎት 2/ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ሲሆን ታሽጎ 8:30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡ አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ5/አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ከግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ጋር ውል የመግባት ግዴታ አለበት።
- ጨረታው ታሽጎ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጪ ከሆን በሚቀጥለው የስራ ቀንና ሰዓት ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ-/0915178063/0917064078 ይደውሉ
መ/ቤቱ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-15
- Publishing entity: Keffa Zone Gimbo Woreda Health Bureau
- Bid bond: ለእያንዳንዳቸው 350,000 (ሦስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: ለእያንዳንዳቸው 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published: May 16, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.