በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተቋሙን Analog X-ray machine ጥገና በማድረግ ወደ Digital X-ray machine ለማስቀየር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተቋሙን Analog X-ray machine ጥገና በማድረግ ወደ Digital X-ray machine ለማስቀየር ይፈልጋል።

ስለዚህ ለስራው አስፈላግውን ማቴርያል በማቅረብ መስራት የምትፈልጉ ተጫራቾችከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚታሟሉ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. በዘርፉ የተሰማራ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት

2. በ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል /የሚትችል

3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል /የሚትችል

4. ቫት /ቲኦት ተመዝጋቢ የሆነች

5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያለው/ያላት

6. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የሚትችል

7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን የሽያጭ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው።

8. የጨረታ ሰነድ በብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ ጨረታው ከወጣበት ቀን እስከ 15 ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ባሉት ተከታታይ የመንግስት የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር -6 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

9. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።

10. ጨረታ የሚከፈተው በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙ ጨረታውን መክፈት አያዳግትም።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

12. ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 09 67 81 12 75 / 09 13 07 06 04 / 09 19 70 35 32 / 09 12 80 46 38 / በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ: የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እሁድና ቅዳሜ ወይም ህዝባዊ በዓል ባለበት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-01 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Sawula General Hospital
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 16, 2026
  • Posted at: 2026-05-16T07:34:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders