በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ጉዳይ WHEEL LOODER ማሽን መሸጥ ይፈልጋል
Description
2ኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለመብት የቢሾፍቱ ከተማ ማዘጋጃ ቤት እና የፍርድ ባለ እዳ ጳውሎስ ዘለቀ ጠቅላላ ተቋራጭ የግንባታ ድርጅት መካከል ያለውን የውሳኔ አፈጻጸም ክርክርን አስመልከቶ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍርድ ባለ እዳ የሆኑት ንብረት WHEEL LOODER ማሽን ሞዴሉ CLG 855 የሻንስ ቁጥሩ FT0800597,የሞተር ቁጥር 1508B030339 የሆነ የመነሻ ዋጋ ብር 4,500,000.00(አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ) በሆነው በ06/10/2018 ከጠዋቱ 3፡00 አንስቶ እስከ 6፡00 መካከል ግልጽ ጨረታ በማካሄድ በሚገኘው ከፍተኛ ዋጋ ተሸጦ የጨረታው ውጤት በሰኔ ቀን 10/10/2018 ከሰአት በፊት 4፡00 ሰአት እንዲቀርብ ታዟል።
ይህ ማስታወቂያ ከግንቦት 04/09/2018 በፊት ታትሞ እስከ ሰኔ 5/10/2018 በአየር ላይ እንዲቆይ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት አዟል። ከላይ የተጠቀሱትን WHEE LOODER ማሽን በጨረታው ላይ በመወዳደር መግዛት የምትፈልጉ
- የጨረታውን መነሻ ዋጋ ለጨረታ ተገልጾ የቀረበውን ንብረት 1/4ኛውን እጅ በሲንቄ ባንክ CPO በማስያዝ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ።
- ለመመዝገብ ሲመጡ መታወቅያ ወረቀት በመያዝ መቅረብ አለባቸው።
- የጨረታን ውድድር ያሸነፈንፉ ሰው/ ሰዎች የሚቀረውን ገንዘብ ችሎቱ በሚሰጥበት ቀን ውስጥ አጠናቆ የሚያስገባ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉ ሰዎች ያስያዙት ማስረጃ ወድያውኑ የሚመለስላቸው ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ በላንድ ፊል ግቢ ወይም ጋረ በሩ በሚባልበት ከላይ በተገለጸው ቀን እና ሰአት የሚከፈት ይሆናል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና በአለቻ ኦሮሚያ ጋዜጣ እንዲታተም ታዟል።
ለተጨማሪ ሃሳብ በተለየ ሁኔታ በፍርድ ባለ መብት አቶ ተስፋዬ ቱፋ በእጅ ስልክ 09 74 50 18 08 እና በፍርድ ባለ እዳ አቶ ጳውሎስ ዘለቀ በእጅ ስልክ 09 12 88 77 88 በሆነው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ።
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ
ቋሚ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ጉዳይ
Tender details
- Deadline: 2026-06-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-13 12:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
- Bid bond: 25%
- Published: May 16, 2026
- Posted at: 2026-05-16T08:19:27.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.