የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የቆርቆሮ አጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ግዥ፣ የቆርቆሮ አጥር ግንባታ እና ሌሎች ማቴርያል ወይም እቃዎች ግዥ እንዲሁም ባህርዛፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

  • ሎት1 የቆርቆሮ አጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ግዥ፣
  • ሎት 2 የቆርቆሮ አጥር ግንባታ እና ሌሎች ማቴርያል ወይም እቃዎች ግዥ ፣
  • ሎት 3 የባህርዛፍ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ሎት1 እና ሎት 2 የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል። ሎት 3 የባህርዛፍ ሽያጭ ማንኛውም ሰው መወዳደር ይችላል።

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የሚመለከተው የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ ያላቸው።

3. የግዥው የብር መጠን 200,000.00/ ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ለዚህም ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

4. ተጫራቾች ከ1 እና 2 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ከ10/09/2018ዓ/ም እስከ 25/09/2018ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 05 ወይም 19 መግዛት ይችላሉ።

6. ጨረታው በ25/ 09/2018ዓ/ም 3:35 ታሽጎ በ4፡00 ሰአት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት1 የሞሉትን ጠ/ዋጋ 2% ፣ ለሎት 2 የሞሉትን ጠ/ዋጋ 1% ለሎት 3 የሞሉትን ጠ/ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በአማርኛ የተተረጎመ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለበት።

8. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። አሸናፊ የሚለየው በድምር ዋጋ ነው።

9. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ጎ/መ/ት/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር G1 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 112 1634 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-02
  • Bid closing time: 09:35
  • Bid opening: 2026-06-02 10:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Gonder Teachers Education Collage
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T09:00:41.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders