የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር የስፔርፓርት እቃ ታሽጐ የሚመጣበትን ቆርቆሮ ለአንድ (1) ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር የስፔርፓርት እቃ ታሽጐ የሚመጣበትን ቆርቆሮ ለአንድ (1) ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ጨረታውን መጫረት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ከግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ከጠዋቱ 2:00 10:00 ሰዓት፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 - 6:00 ሰዓት፤ እንዲሁም የጨረታው መክፈቻ ቀን ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡00 -3:30 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ጽ/ቤት በመምጣት የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከፍሎ በመገዛት እቃውን ባለበት ሁኔታ መመልከትና ጨረታውን መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገስጽን ጨረታው ሐሙስ ግንቦት 26 ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር
አድራሻ ፣ ቦሌ ሐያት ሆስፒታል አጠገብ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2፡00-3:30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-03 10:00
- Bid opening (note): ሐሙስ ግንቦት 26 ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: MOENCO
- Buyer TIN: 0000021807
- Buyer address: MOENCO Procurement Division, located at Bole Road, Behind Medhanialem Church, 2nd floor
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T10:46:57.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.