አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ BYD Yuan UP 2025 full option Type 401KM Intelligent Beyond Version የኤሌክትሪክ መኪናዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

አማራ ልማት ማሕበር

የኤሌትሪክ መኪና ግዥ በድጋሚ

የወጣ ግልጽ ጨረታ

አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣በጤና እና በስራ ድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ስከስሱ ህዝብ ማህበራዊ ተጠቃሚነት አስተዎጾኦ በማድረገ ተልእኮ አንግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የልማት ማህበር ነው። በመሆኑም BYD Yuan UP 2025 full option Type 401KM Intelligent Beyond Version የኤሌክትሪክ መኪናዎችን መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁም መሰረት

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin no ያላቸው
  2. የግዥ መጠን 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  3.  በመንግስት ግዥ በአዲሱ አቅራቢዎች ዝርዝር መረጃ ላይ ማለት(https://wwwegp ppa.gov.et ) መመዝገባቸውን የሚችሉ
  4. ተጫራቾች በጨረታው በመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመስከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል አዲስ አበባ በሚገኘው አልማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 203 ማገኘት ደችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/የሚወዳደሩበት የአገልግሎቱን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፤  
  7. የሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
  8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዶክመንት ላይ ያለምንም ስርዝ ድልዝ  በመሙላት አንድ ወጥ በሆነ ኢንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው፣
  9. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አዲስ አበባ አልማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 203 መግዛት የሚቻል ሲሆን የጨረታው ማወዳደሪያ ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የፋይናንስ ለብቻ የቴክኒክ ለብቻ በማያያዝ በታሸገ ኢንቨሱፕ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ9:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣና ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አዲስ አበባ ቦሌ ማተሚያ ቤት ጎን ስሰማ ህንፃ 2ኛ ቢሮ ቁጥር 203 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስስስከ ቁጥር 011 551 2528 / በመደወል ማግኘት ይችላል።

Tender details

  • Deadline: 2026-05-28
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-28 15:00
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Development Association (ADA)
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T11:08:44.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders