አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኘውን የቢ+2 ጂ+4 ህንፃ የሳኒተሪ ስራዎችን ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Description
አማራ ልማት ማሕበር
የሳኒተሪ ስራዎችን ግዥ ግልጽ
ጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና በስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ስክስስ ህዝብ ማህበራዊ ተጠቃሚነት አስተዎጾኦ በማድረግ ተልእኮ አንግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀስ የልማት ማህበር ነው:: በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኘውን የቢ+2 ጂ+4 ህንፃ የሳኒተሪ ስራዎችን ስራ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሱ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin no ያላቸው
- የግዥ መጠን 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- በመንግስት ግዥ በአዲሱ አቅራቢዎች ዝርዝር መረጃ ላይ ማለት(https://wwwegp.ppa.gov.et) መመዝገባቸውን የሚችሉ
- ተጫራቾች በጨረታው ስመሳተፍ ከላይ በተራ ቁፕ ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመስከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል አዲስ አበባ በሚገኘው አልማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 203 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚወዳደሩበት የአገልግሎቱን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
- የሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረገ ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዶክመንት ላይ ያስምንም ስርዝ ድልዝ በመሙላት አንድ ወጥ በሆነ ኢንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው፤
- የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አዲስ አበባ አስማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 203 መግዛት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የፋይናንስ ለብቻ የቴክኒክ ለብቻ በማያያዝ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ9:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል:: ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈስ፣ አዲስ አበባ ቦሌ ማተሚያ ቤት ጎን አልማ ህንፃ 2ኛ ቢሮ ቁጥር 203 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስስስክ ቁጥር 0115 51 25 28 / በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-05-28
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-28 15:00
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Amhara Development Association (ADA)
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T11:40:03.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.