የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ'የግንባር ቆዳ ትንሹ አንጀት'ቴስቲክል' የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት'ቴስቲክል'ቁርዝ' የግመል ቆዳ' እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ'የግንባር ቆዳትንሹ አንጀት'ቴስቲክል' የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት'ቴስቲክል'ቁርዝ' የግመል ቆዳ' እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-

  • በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬትያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት።
  • የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል።
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል።
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት።
  • ጨረታው ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/ 0114 163 978/ ይጠይቁ።

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-03 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
  • Buyer TIN: 0000028921
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:01:07.000Z
  • Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders