ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የእንሰሳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ አርሶ አደር ቤተሰቦች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የእርባታ በጎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የእርባታ በጎች ግዥ ጨረታ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የእንሰሳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ አርሶ አደር ቤተሰቦች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የእርባታ በጎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዘርፎቹ የተሠማራችሁና በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸሁ፣
  • በእንሰሳት አቅራቢነት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 05 (አምስት) ቀናት የጨረታ ሠነዱን በብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቀይት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ በ6 ኛዉ ቀን በ5፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ5፡30 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን 6ኛዉ ቀን በካላንደር የሚዘጋ በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀይት ቀበሌ

ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 011-656-0249 ወይም ኢሜል፡ procurement@tesfab.org


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛዉ ቀን በ5፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-05-22 11:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛዉ ቀን በ5፡30 ሠዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:20:27.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders