ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት።

በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3. የመኖሪያ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ግዜ ዉስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሞላ ተጫራች ባንኩ አስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

የንግድ ቤቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታ ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

1

ገነነ ጌቱ

ገነነ ጌቱ

ተፈሪ ኬላ ከተማ ሸዋበር ቀበሌ

676.5 .

ንግድ

628/08/14

 

1,700,000.00

ሰኔ 09 ቀን 2017 .ከጠዋቱ 4:00-530

2

ገነነ ጌቱ

ፍሬው አለማየሁ

ተፈሪ ኬላ ከተማ ሸዋበር ቀበሌ

189.75 ካ.ሜ

ንግድ

629/08/14

450,000.00

ሰኔ 09 ቀን 2017 .. ከቀኑ 8:00-9:30

3

ታዲዎስ ሶርሳ (ላይን መድሃኒትና ህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ጅምላ ንግድ

 አለሙ ሀጅሶ

 

ሾኔ ከተማ አሬንቻ ቀበሌ

 

701.1 ካ.ሜ

ንግድ

//445/16

 

6,400,000.00

 

ሰኔ 10 ቀን 2017 .ከጠዋቱ 400-530

4

ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች /የተ/የህ/ስራ ዩኒየን

ደ/ፍ/ //ማህበር

 

/ቤንች ከተማ ደወርቅ ቀበሌ

 

25,000 .

 

የቡና ማሳ

2104077

 

3,400,000.00

 

ሰኔ 11 ቀን 2017 .ከጠዋቱ 400-530

5

ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች /የተ/የህ/ስራ ዩኒየን

የምስራች ///ማህበር

 

ደ/ቤንች ከተማ ጉሊት ቀበሌ

 

32,500 ካሜ

 

የቡና ማሳ

2029092

3,000,000.00

 

ሰኔ 11 ቀን 2017 .ከቀኑ 8:00-9:30

6

ቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራቾች /የተ/የህ/ስራ ዩኒየን

የቤ/ ቡና አምራቾች /የተ//ስራ ዩኒየን

ሼኮ ከተማ ባጀቃ ቀበሌ

 

15,246 ካሜ

 

የቡና ማሳ

1264

5,100,000.00

ሰኔ 12 ቀን 2017 .ከጠዋቱ 400-530

7

አባሴና ተወልዴ

አባሴና ተወልዴ

በደሌ ከተማ 01 ቀበሌ

3626 .

ትምህርት ቤት

M.Q 2957/2005

20,000,000.00

ሰኔ 12 ቀን 2017 .ከጠዋቱ 400-530

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-19 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T12:46:23.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders