የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ለሞኤንኮ ሠራተኞች ክበብ አገልግሎት የሚውሉ የታሸጉ የምግብ ግብአቶች ጥራጥሬዎችና ቅመማቅመሞች፣ አትክልት እና ፍራፍሬዎች ለስድስት (6) ወራት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ለሞኤንኮ ሠራተኞች ክበብ አገልግሎት የሚውሉ ፣
|
ምድብ |
የሚቀርበው የእቃ ዓይነት |
መግለጫ |
|
01 |
የታሸጉ የምግብ ግብአቶች ጥራጥሬዎችና ቅመማቅመሞች |
|
|
02 |
አትክልት እና ፍራፍሬዎች |
|
ለስድስት (6) ወራት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም እቃዎቹን ተጫርቶ ማቅረብ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ሞኤንኮ ሠራተኛ ማህበር ጽ/ቤት በመቅረብ የእቃው ዝርዝር ያለበትን የጨረታ ሰነድ መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) እየከፈሉ በመውሰድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ከሰኞ- ዓርብ ከጠዋቱ 2፡00 - 10፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 -6፡00 ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ከሰኞ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ዓርብ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በመውሰድ የጨረታውን ፖስታ ማስገባት ይችላሉ:: ተጫራቾች በአንድ ምድብ እና ከዚያ በላይ መጫረት ይችላሉ:: ጨረታው ቅዳሜ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 3፡50 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ እለት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞኤንኮ ሠራተኞት ማህበር ጽ/ቤት ይከፈታል።
ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር
አድራሻ ፡ ቦሌ ሐያት ሆስፒታል አጠገብ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-06
- Bid closing time: 09:50
- Bid opening: 2026-06-06 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: MOENCO
- Buyer TIN: 0000021807
- Buyer address: MOENCO Procurement Division, located at Bole Road, Behind Medhanialem Church, 2nd floor
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T13:07:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.