ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀን ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የወጣው |
||
|
ከተማ ከ/ከ ወረዳ/ ቀበሌ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ |
||||||||
|
1 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/ተ/ግ/ማህበር |
እነ አብረሃም አሰፋ ተሰማ |
የመኖሪያ ቤት
|
ለም ሆቴል |
በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ለገሀር የሚወስደው መሿለኪያ መንገድ ላይ |
AA000040901221 |
513 ካ.ሜ |
18,048,800.48 |
ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
2 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/ተ/ግ/ማህበር |
አቶ ተክሉ አስገዶም ወ/ዮሀንስ |
የመኖሪያ ቤት
|
ለም ሆቴል |
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ከፊጋ መብራት ወደ ጉርድሾላ የሚወስድ መንገድ ላይ |
AA000060703203 |
383 ካ.ሜ |
10,028,130.37 |
ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡15-5፡15 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/ተ/ግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
የሰሊጥ እና ቅመማቅመም መስኖ እርሻ መሬት ከነ መጋዘን፣ |
ለም ሆቴል |
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ ቡነ ቡሳ ቀበሌ |
11284/ካአበ_226/10 |
400 ሄ/ር |
18,527,790 |
ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00_4፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
4 |
ሳንተን ጀነራል ቢዝነስ ኃ/ተ/ግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
የአትክልት የፍራፍሬ የቅባት እህሎች እና ጥራጥሬ እርሻ መሬት መስኖ ልማት |
ለም ሆቴል |
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ ቡነ ቡሳ ቀበሌ |
356/ኢ_226/01 |
508 ሄ/ር |
13,522,600 |
ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00_5፡00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመስስላቸዋል።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልገሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባስፅዳዎቹ ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ደካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል::
3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራቾ ካልተለየ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልገሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ወስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ስባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ስሐራጅ ሲቀርብ ስሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል::
5. በባንኩ ብደር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሲያመቻች ይችላል::
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተሳስር ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎች ገብር፤ የሊዝ ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኝ መንገስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመስከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል::
7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካስ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመሳሽ ብር ከሴስ ገን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል
8. ተጨራቾች ስጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግሪም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተራ ቁ-1 እስከ 4 በ011-6-59-14-21/08-82 ኦሮሚያ ባንክ ለም ሆቴል ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-18 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T15:19:47.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.