የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃና የግንባታ ግዥ በጥቅል በየግዥ ምድብ በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ግዥ መለያ ቁጥር 003/2018 ከዞፋመ
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በሆነ ሴ/መ/ቤቶች የዕቃና የግንባታ ግዥ በጥቅል በየግዥ ምድብ በሎት አደራጅቶ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ግዥውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በወጠው መሠረት
- ሎት-1 የጽ/መሣሪያ
- ሎት-2 ደንብ ልብስ (የፖሊስና የሌሎች ሠራተኞች)
- ሎት-3 የኤሌክትሮንክስ
- ሎት-4 ፈርኒቸር
- ሎት-5 ፋይናንስ ህንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፦
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤
- በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገበ በኦንላይን የተመዘገበ ለግንባታ ሆነ ለዕቃ ግዥ የተመዘገበበ መሆንዎን የሚገልጽ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ
- ለግንባታ ግዥ ደረጀ-5 እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው፣
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችል ሆኖ መ/ቤቱ ቀድሞ ናሙና እንዲቀርብ የሚፈልግ በመሆኑ ለማቅረብ ፈቃደኛና የሚቀርበው የተጫረቹ ዋጋ ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ ለ6ዐ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ፣
- ተጫራቾች ለእየንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሀያ ሺህ) ብር ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ለዕቃ ግዥና ለግንባታ ግዥ ደግሞ ለ20 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 15 በማቅረብ መግዛት ይቻላል፤
- ጨረታው በ11ኛ ቀን ከተነ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 9፡15 ተጫረች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሲሆን ለግንባታ ገዥ በ21 ቀን ከቀኑ 9፡ዐዐ ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 9፡15 ተጫረች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ። ሆኖም ግን ቀኑ በዓል የእረፍት ቀናት ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- ም/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የከምባታ ዞን ፋናንስ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት
ለበለጠ መረጃ 046-554-0360 0016 መደወል ይቻላል
ዱራሜ
የከምባታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Publishing entity: Kembata Zone Finance Department
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: May 18, 2026
Categories
Building ConstructionConstruction and Water WorksStationeryOffice Supplies and ServicesTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureFinishig WorksAmharic2merkatoKembata Zone Finance DepartmentCentral Ethiopia
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.