የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮምፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፣
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት/ንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
2. የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
3. ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/cpo/ ለእያንዳንዱ ዕቃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
6. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 አንድ ኦሪጅናልና 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የደርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማሳረፍ አድራሻችሁን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 046 331 2992/046 331 1654
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የግዥ/ፋይናንስ ክፍል
Tender details
- Deadline: 2026-06-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን 4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-03 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን 4:30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Dila City Water Service Enterprise
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 19, 2026
- Posted at: 2026-05-19T11:36:03.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.