በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የLED SCREEN BOARD, የAqueous Film Forming foam (AFFF) 3% Compound እና የተለያዩ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር- ESLSE/p&T/REQ/2025/02730
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት አስራ አንድ፡- የLED SCREEN BOARD
- ሎት አስራ ሁለት-የAqueous Film Foming foam (AFFF) 3% Compound
- ሎት አስራ ሶስት-የተለያዩ ማሸኖች
በዚህም መሰረት፡
1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት።
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ሥልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)።
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ- ገጽ (WWW.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
6. የጨረታ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ሎቶች ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።
7. ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ ሲፒኦ መቅረብ ግዴታ ነው።
8. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራርያ፡
በስልክ ቁጥር 022 116 2194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል
- Bid opening: 2026-06-08 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise
- Buyer address: ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን አጠገብ ያለው የጉምሩክ ግቢ/ የቀላል ባቡር ግቢ አጠገብ የድሮ ኮሜት ግቢ ውስጥ
- Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: May 19, 2026
- Posted at: 2026-05-19T11:38:11.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.