የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
Description
የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ
ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በተከራይ ስም አቶ አበበ ሃዋዴ የእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ወደ ሶስተኛ ወገን ለማስተላለፍ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣው ማስታወቂያ የዋጋ ግምቱ ብር 5,661,442.97 (አምስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ስልሳ አንድ ሺህ አራት መቶ አርባ ሁለት ከ97/00 ሳንቲም) የነበረ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ይህ ዋጋ በርክክብ ወቅት እንዲሁም ሐራጅ ለማከናወን ያወጣቸው ወጪዎች ስላልተካተተ እና የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ በማስፈለጉ አሁን ላይ የማሽነሪው ግምት ዋጋ ብር 5,858,162.97 (አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃምሳ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ ሁለት ከ97/00 ሳንቲም) መሆኑን እየገለጽን ሌላው ሚያዝያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት መሆኑን እንገልጻለን።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69fc746b0a538a6f30000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-11 12:00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Published: May 19, 2026
- Posted at: 2026-05-19T12:06:58.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.