የክሬን ማንሻ ማሽነሪ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ሀሎ ጀነራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አሽራፍ አግሪ ካልቸራል እና ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አሽራፍ አግሪ ካልቸራል እና ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነ ሞዴል ZTC500H552 የሻንሲ መለያ L5E5H4DX8A00333 የሆነ የክሬን ማንሻ ዞሚሊን ማሽነሪ መነሻ ዋጋ 3,800,000 /ሶስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ብር / ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በባ/ዳር ከተማ አሽራፍ አግሪ ካልቸራል እና ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየለጽን፤ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

የባ/ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-20 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
  • Published: May 19, 2026
  • Posted at: 2026-05-19T12:19:21.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders