ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ የማተሚያ ማሽን ግብዓቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂ!

የጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/009/2018

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ የማተሚያ ማሽን ግብዓቶችን ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የእቃ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስያዝ መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

Blanket for Sakurai (Size: 975*880)

ቁጥር

100

የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን 500,000.00

01/10/2018 ከቀኑ 800

01/10/2018 ከቀኑ 810

Blanket for Sakurai, (670*640)

ቁጥር

25

Blanket for Sakurai, (1030*950)

ቁጥር

25

Blanket for web (Size: 980*659)

ቁጥር

100

2

Plate for web (size: 971*659)

ቁጥር

1,000

Plate for sakurai (size: 975*710)

ቁጥር

5,000

Plate for sakurai (size: 1030*800)

ቁጥር

1,000

Plate for sakurai (size: 650*550)

ቁጥር

1,000

3

Ink for wave (cyan)

በርሜል

10,000

Ink for wave (majenta)

በርሜል

3,000

Ink for wave (yellow)

በርሜል

10,000

Ink for wave (black)

በርሜል

10,000

4

Stitching Wire no 21

ቁጥር

500

Stitching Wire no 22

ቁጥር

500

5

Plate cleaner

ሊትር

500

6

Gum

ሊትር

300

7

Pusher for Osako machine right and left

ቁጥር

100

Pusher for kolbus machine

ቁጥር

100

 በዚህ መሰረት፡-

1. በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛዉም ተጫራቾች አግባብነት ያለው የ 208 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ስርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፤ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ መ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ9ዐ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዋናውንና ቅጅ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት 2ኛ ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡

6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡ ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ ኢማ

ቦሌ ሚካኤል ኢጃ ዴቬሎፐር ህንጻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ አጠገብ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ.251 0118550083 / +251911968780

ፊንፊኔ ኢትዮጵያ

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሽንግ ፓኬጂንግ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-08
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-08 14:10
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Melba Printing, Publishing & Packaging S.C.
  • Buyer address: ቦሌ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ግቢ አጠገብ
  • Bid bond: የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ500,000.00
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 19, 2026
  • Posted at: 2026-05-19T13:01:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders