በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን CESCO LAYER-3 SWICH፣ የተለያየ አይነት ስቴሽነሪዎችን ለመግዛት እና የሠራተኞችን ደንብ ልብስ የማሠፋት አገልግሎትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ባ/ሮ/ሪ/ግ-05/2018

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን CESCO LAYER-3 SWICH፣ የተለያየ አይነት ስቴሽነሪዎችን ለመግዛት እና የሠራተኞችን ደንብ ልብስ የማሠፋት አገልግሎትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃዎቹ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

 

1

CISCO LAYER 3 SWICH

በቁጥር

3

13,455.00

ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

2

የተለያዩ ዓይነት ስቴሽነሪዎች

በቁጥር

በሰነዱ ላይ ተቀምጦል

40,000.00

 

3

የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት

በቁጥር

707

20,000.00

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሣተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች ዝርዘር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Bale Robe Region Account No, 1000256408361) የማይመለስ ብር 300.00(ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ስዓት ባሌ ሮቤ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት የሪጅኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን ንብረት፣ እና ጠ/አገልግሎት በመምጣት የሚገዙ ዕቃዎችን መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባሌ ሮቤ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት የሪጅኑ ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን፤ ንብረት እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።

6. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 09 13 45 94 05/ 09 30 29 24 01 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-06-02
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-02 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 19, 2026
  • Posted at: 2026-05-19T13:08:41.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders