የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ /Lap top computer, LCD projector, printer machine and voice recorder/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር-ት/ቢ/ግ/ጨ/-05/18
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ Lap top computer, LCD projector printer machine and voice recorder/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- በአቅራቢነት የተመዘገበ
- ከዘመኑ ግብርና ታከስ ነጻ የሆነ አቅራቢ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከታርጫ ከተማ ከክልሉትምህርት ቢሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/በኢ.ን.ባ በቢሮው ሂሳብ ቁጥር 1000453714528 አስገብቶ በመግዛት መወዳደር ይችላል።
- ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንከ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እያንዳንዱ ዕቃ ግልጽ የሆነ ቴክኒካል መግለጫ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ህጋዊ የንግድ ማስረጃና ቴክኒካል ፕሮፖዛል CPO ጨምሮ ለብቻ ዋናና ኮፒ እንዲሁም የዋጋ ፖስታ ዋናና ኮፒ ለብቻ በማድረግ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል። እንዲሁም በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በክልሉ ትምህርት ቢሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ፡- በስልክ ቁጥር 047 345 0715 መጠየቅ ይችላሉ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች
ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Publishing entity: Southwest Ethiopia People's Region Government Education Bureau
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 20, 2026
Categories
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtAmharic2merkatoSouthwest Ethiopia People's Region Government Education BureauSouth West Ethiopia Region
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.