የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡ /ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ
- ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ከተጫራቾች ተሟልቶ መቅረብ ያለበት ፣
- በሥራ መስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
- የቲን ምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- የዘመኑ ግብር ተከፍሎ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችል
- አሸናፍ የሆነ ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በተጠቀሰው ስፔስፍኬሽን መሠረት በማሟላት በራሱ ትራንስፖርት ድርጅቱ ወደሚያዘጋጀው እስቶር ለማቅረብ የሚችሉ
- በጨረታው የሚሳተፍ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከጠቅላይ ፍ/ቤቱ ግዥ ፋይ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በነፃ መውሰድ ይቻላል
- የጨረታው አየር ላይ ቆይታ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታው ሳጥን በ 16ኛው ቀን በ 4፡ዐዐ ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ 5፡00 ሰዓት የሚከፈት ሆኖ የመከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ 5000.00/አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ አስይዞ መረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ ሰንጠረዥ ላይ በድርጅቱ ፕሮፎርማ ማቅረብያ ከሆነ በመ/ቤቱ የተዘጋጀው ቅደም ተከተል ሳይዛባ / ዋጋ በመሙላት በአንድ ኮፒ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን የጨረታው ቀንና ሰዓት ከማለቁ በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- የሚከፈትበት ቦታ በክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ግዥ ክፍያ ዳይረክቶሬት ቢሮ አንደኛ ፎቅ ላይ ነው
- ተጫራቾች የተፈለገውን የእቃ ጥራት ወይም ብዛት አሟልቶ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
- የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኝት የጨረታውን መከፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 047 135 1716
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች
ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Publishing entity: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
- Bid bond: 5000.00 ብር
- Published: May 20, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.