በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአልሚኒየም ሰልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ኬኒኮአመኬፋ 006/2018
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአልሚኒየም ሰልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ በሚያስቀምጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
- ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የ/2018 ዓ.ም/ ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ጨረታውን መሣተፍ ይችላሉ፣
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤትእና ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ከግዥ ከፍስ ዘወትር በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ መግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች ሁለት የማዳበሪያ ናሙና የማይመለስ ከቴክኒካል አፈርና ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 3 የተገለጹትን ማስረጃዎች በአንድ ፖስታ፣ ከዚህ በተጨማሪ ፋይናንሻል አፈር ለብቻ በአንድ ፖስታ ታሽገው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ የግዥ የስራ ሂደት ቢሮ እስከ ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሰነዶቹን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት በ4፡00 ይዘጋል።
- ጨረታው ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከቴክኒካል ኦፈሩ ብቻ በ4፡30 በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መከፈት አያግድም። ቴክኒካል ምዘና ናሙና ፍተሻ በድርጅቱ በራሱ ይከናወናል።
- ማዳበሪያው ተፈትሾ ቴክኒካል ምዘና ያለፉት ተጫራቾች ብቻ ፋይናንሻል ኦፈራቸው ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰአት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መክፈት አያግድም።
- አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብሪሪያ፡- ስልክ 011 554 5771
09 20 93 53 36 ኬኢኮአመፋ
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ
መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-08 10:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: በኬሚካል ኢንዳስትሪ ኮርፖሬሽን- የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ (ኬኢኮ-አመኬፋ)
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 21, 2026
- Posted at: 2026-05-21T08:14:15.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.