የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር MSF/LP/07/2026
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ጥቅል አንድ - Battery for car
- ጥቅል ሁለት General use for garage
- ጥቅል ሶስት - Grader Versatile ;Power Plus ;Case Tractor, Nissan Patrol ;Toyota : Jhondeer: Ursus Tractor spare Parts & others
- ጥቅል አራት - Work Shop Tools
- ጥቅል አምስት፡ Nells : GlS : Door hinges & Others
- ጥቅል ስድስት፣ Wooden Pole
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው: የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ደኖርባቸዋል።
2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቹሃል።
4. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እያንዳንዱ ጥቅል ብር ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ /C.PO/ ወይም የባንክ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በስም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.አ.አ. ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጧቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5, ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር
0115-505607, 0115-505633
ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊንስ ሕንፃ
አዲስ አበባ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-23 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sugar Corporation
- Buyer address: Josif Tito Street Kasanches, near Development Bank of Ethiopia, Kia-med University College PLC Building, 1st Floor Room No. 102
- Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ጥቅል
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ጥቅል
- Published: May 21, 2026
- Posted at: 2026-05-21T08:51:43.000Z
- Buyer website: https://www.etsugar.gov.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.