የአዊ /ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነውን የሰሌዳ ቁጥር አ.ማ 01-78837 የቻንሲ ቁጥር MD 6M14 የAG 12799 ባለሶስት አግር ተሸከርካሪ ባጃጅ መነሻ ዋጋ ብር 479,691 (አራት መቶ ሰባ ዘጠኝ ሽህ ስድስት መቶ ዘጠና አንድ ብር) መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ የጨረታ ማስታወቂያዉ ከግንቦት 10/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በጋዜጣ እንዲውል ሆኖ የጨረታ አሸናፊውም 1/4ኛውን በማስያዝ ሰኔ 11/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉ ሁሉ አንጅባራ ከተማ አስተዳደር 1ኛ ፖሊስ ጣቢያ ግቢ ውስጥ ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ /ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-18 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi Nationality Zone High Court
  • Published: May 18, 2026
  • Posted at: 2026-05-21T08:57:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders