በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ድጋሚ የወጣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 437/18

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

/

የዕቃው አይነት

ኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ

1

ፕቶፕ ኮምፒዉተር

በቁጥር

4

100,000

31ኛው ቀን 500 ታሽጎ በዕለቱ 510 ይከፈታል

///ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

ዴስ ኮምፒዉተር

በቁጥር

3

3

ርንተር

በቁጥር

3

4

LCD

በቁጥር

2

5

LCD Power Bank

በቁጥር

2

6

Copy Machine All in one

በቁጥር

1

በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ-ፒ-ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሲያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 30ኛ ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ወስጥ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና እንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ አዘጋጅቶ በማሸግና ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ ከቶ በማሸግ በ31ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡10 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው መክፈቻ ቀን ማለትም 31ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ከአንድ በላይ የሆኑ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋ እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል።
    • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
    • ቢሮዉ ጨረታዉን 20 ፐርሰንት መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።

ለበለጠ መረጃ 046-131-0134 ይጠቀሙ።

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-20 10:10
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን በ4፡10 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 21, 2026
  • Posted at: 2026-05-21T09:18:23.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders