በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገነባው G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል ጣውላ የእጅ ዋጋውን ጨምሮ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የአገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገነባው G+3 አስተዳደር ህንፃ ሰበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል ጣውላ የእጅ ዋጋውን ጨምሮ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ያላቸው።

3. ከ200,000/ሁለት መቶ ሺ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት ።

4. ለመንግስት የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችል ።

5. ተጫራቾች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1 እስከ 4 የተጠቀሱትን እና ሌላም መረጃ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በሁለት ኦርጅናል እና ኮፒ ብለው ማቅረብ አለባቸው፡

6. እቃዎች ዝርዝር /እስፔስፍኬሽን/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

7. መ/ቤቱ ካስቀመጠው ውጭ በራሱ ጊዜ ስፔስፍኬሽን የጨመረና የቀነሰ ወይም ያስቀመጠ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።

8. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በዝ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመምጣት ጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እና በ16ኛው ቀን 2፡30-6፡00 በተዘጋጀው ሳጥን በማስገባት በዚያው ቀን 8፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በዝ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግልፅ ይከፈታል ።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ማስያዝ አለበት።

10. ተጫራቾች ከሚወዳደሩበት ሰነዱ ላይ ከአንዱ ዋጋው እና ጠቅላላ ዋጋው ላይ ስርዝ ድልዝ ያደረገ ከጨረታው ከውድድሩ ውጭ ይሆናሉ።

10. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ላይ ዋጋ ሲሞሉ የአንድ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ የሚለውን በጥንቃቄ ለያይተው መሙላት አለባቸው።

12. ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊ ከሆኑ የጨረታውን ውል ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ ድምር 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ትእዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/በማስያዝ አሸናፊ መሆናቸውን ከተገለፅበት ቀን ጀምሮ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መውሰድ አለበት።

13. ተቋሙ በጨረታው ዙሪያ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የመንግስት ስራ ዝግ ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀንና ሰዓት በተመሳሳይ ጊዜ ይከፈታል።

15. ማንኛውም ተጫራች ከኦርጅናል ሰነዱ ላይ የንግድ ፍቃዱን ኮፒ አድርጎ ፖስታው ላይ የማያስገባ ወይም ኮፒ አድርጎ ፖስታው ላይ ሳያስገባ ውጭ ላይ የተወ ከውድድር ውጭ የሚሆን መሆኑን ይታወቅ።

16. የጨረታ አሸናፊው አካል ውል ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ቀጥታ በአስቸኳይ በውሉ መሰረት ንብረቱን ዝ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በማቅረብ ስራውን መጀመር አለበት

17. ለበለጠ መረጃ፡- 0334620050/53/49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-06
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 2፡30-6፡00
  • Bid opening: 2026-06-06 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: ዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: May 22, 2026
  • Posted at: 2026-05-22T08:04:18.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders