የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራክተር ማረሻ እና መለዋወጫ ቱልሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የትራክተር ማረሻ ፤መለዋወጫ እና ቱልሶች ለመፈጸም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/1A/2018
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት1 እና በሎት 2 የተቀመጡትን የትራክተር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የሎት ቁጥር |
የጨረታ አይነት |
ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ |
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር |
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
የመክፈቻ ሰዓት |
|||||
|
1 |
ሎት አንድ |
የትራክተር ማረሻ |
200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡፡ |
200 ብር |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ. ም |
4:00
|
4:30
|
|
2 |
ሎት ሁለት |
የትራክተር መለዋወጫ እና ቱልሶች |
200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡፡ |
200 ብር |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ. ም |
4:00
|
4:30
|
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡- በዘርፉ የታደሰ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፤ ቲን፤ ቫት ተመጋቢነት ሰርተፊኬት ፤የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) ፤ እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2018 በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ሥነሥርዓት ይከናወናል።
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፤ የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን
ስልከ 251913514061 ወይም +251911157091
ፋክስ 0114-421312
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ከርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-02 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
- Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: 200,000 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: May 22, 2026
- Posted at: 2026-05-22T08:07:57.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.