Vehicle purchase
በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ግዥ ለመፈፀም የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/17/2018 ዓ.ም.የወጣው ጨረታ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. የነበረ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ወደ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም.ከጠዋቱ 3፡30 እና 4፡00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንዲሁም የሰነድ መግዣና ማስገቢያ አድራሻ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት (የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል) የተዛወረ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ሌሎች ሁኔታዎች በቀደመው መሰረት የሚቀጥሉ ናቸው።
በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a04660b0a538afd41000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-26
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-05-26 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mugher Cement Factory
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Published on: Addis Zemen (May 22, 2026)
- Posted at: 2026-05-22T08:45:07.000Z