Wollo University :Procurement: የቤት እቃዎች ግዥ

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

“ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c7916d43-823d-4ac3-9c28-7bdaf4b05ccd/open ”

Invitation to Bid

“ የቤት እቃዎች ግዥ”

Procurement Reference No: WU-NCB-G-0172-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Lot Information 

  • Object of Procurement: የቤት እቃዎች ግዥ
  • Description: ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ 2018 kiot
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Jun 1, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Jun 1, 2026, 9:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Jun 1, 2026, 9:30:00 AM

Eligibility Requirements

Participation Fee
Eligibility Documents Legal Qualification
Factor Criteria
የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

 

የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

 

 

ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

 

የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት

የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

 

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

ዜግነት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

 

የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

Technical Qualification
Factor Criteria
የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

 

ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ

በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

 

የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ

ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

ዋስትና

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

 

 

የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

 በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

 

ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ

ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣

 

 

የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት

ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት

 

Bid Security Amount: 100,000 ETB

Bid Security Form For MSE: CPO, Letter from Small and Micro Enterprise, Bank_Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO,

Bid Security Form For Local Bidders: Bank_Guarantee, CPO,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ኦሪጂናል ሲ.ፒ.ኦ/ጋራንቲ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ያሸነፉትን እቃዎች/መድሀኒት/ በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የአሸናፊው ድርጅት እቃዎች ተቀባይነት የሚኖረው ድርጅቱ ሳንፕል በማምጣት በጥራት አረጋጋጭ ተቀባይነት ሲኖር ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

Address: 

  • Procuring Entity: Wollo University
  • Country: Ethiopia
  • Town: kombolcha
  • Street: kedida
  • Room Number: 422
  • Telephone: 251940361714
  • Email: telsa7032@gmail.com 
  • Po Box: 208
  • Fax: 00

Tender details

  • Deadline: 2026-06-01
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-06-01 09:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Wollo University
  • Buyer address: Wollo university kombolcha institute of technology administrative building 2nd floor room number 302
  • Bid bond: 100,000 ETB
  • Published: May 23, 2026
  • Posted at: 2026-05-23T06:36:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders