በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎች በመፈናቀል ለተለያዩ ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለመልሶ ማቋቋም የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች
ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 447/18
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎች በመፈናቀል ለተለያዩ ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሠረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ.
|
የዕቃው አይነት
|
መለኪያ
|
ብዛት
|
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ |
|
1 |
32ጌጅ ቆርቆሮ
|
በቁጥር
|
40,000
|
100,000
|
16ኛው ቀን በ5፡00 ታሽጎ በዕለቱ 5፡10 ይከፈታል።
|
ደ/ኢ/ግ/ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ
|
|
2 |
የቆርቆሮ ሚስማር
|
በፓኬት |
3,000
|
|||
|
3 |
12 ቁጥር ሚስማር
|
በፓኬት |
3,000
|
|||
|
4 |
10 ቁጥር ሚስማር
|
በፓኬት |
3,000
|
|||
|
5 |
9 ቁጥር ሚስማር
|
በፓኬት |
3,000
|
|||
|
6 |
8 ቁጥር ሚስማር
|
በፓኬት |
3,000
|
በንግድ ስራ ዘርፍ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ-ፒ-ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሲያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ እስከ 15ኛ ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 300 ( ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናሻል ኦርጅናልና ኮፒ የማጫረቻ ሰነዶች በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት በቢሮ ግዥ/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ5፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 5፡10 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
- ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
- ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 09 12 10 02 18/ 09 13 22 25 94 ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-08 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 5፡10 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Southern Ethiopia Bureau of Agriculture
- Bid bond: 100,000 ብር
- Bid document price: 300 ( ሶስት መቶ ብር)
- Published: May 23, 2026
- Posted at: 2026-05-23T07:47:48.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.