ብርሃን ባንክ አ.ማ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለዋና መ/ቤት እና ቅርንጫፎች ላይ የሚሰሩ የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዢ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዥ
አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር ቁጥር ብባ/ግጨ/ጽመ/2025/26/22
- ብርሃን ባንክ አ.ማ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለዋና መ/ቤት እና ቅርንጫፎች ላይ የሚሰሩ የጽዳትና መልዕክተኛ ሰራተኞች አገልግሎት ግዢ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የብር 100,000.00 (ብር አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ! የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት፣ የታክስ ከፋይነት የምስክር ወርቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 345.00 (ብር ሶስት መቶ አርባ አምስት) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ከስፕላይ ቼን እና ውል አሰተዳደር መምሪያ ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ ከሐሙስ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የቴክኒክ እና የዋጋ ሰነድ አንድ በዋና እና አንድ በኮፒ በተለያዮ ፓስታ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት አለባቸው።
- ጨረታው ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ቦሌ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
- ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ብርሃን ባንክ አ.ማ.
ሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ
ሰልክ ቁጥር 011 650 7422/011 663 2097
Tender details
- Deadline: 2026-06-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-12 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhan Bank S.C.
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 345.00 ብር
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T07:49:42.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.