መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Crusher Machine፣ የእንጨት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች (UV-Wooden Board, HDF Wooden Board-- Etc) & የተለያዩ የአሸዋ እና የጠጠር ዓይነቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS
MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 20/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
- ሎት- 1 Crusher Machine
- ሎት- 2 የእንጨት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች ( UV-Wooden Board, HDF Wooden Board----- Etc)
- ሎት-3 የተለያዩ የአሸዋ እና የጠጠር ዓይነቶች
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ግንቦት 20/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ሰኔ 2/2018 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡10 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-06-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-09 10:10
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
- Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T08:20:31.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.