የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-07/2025/26)

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን እና ባጃጆችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሠንጠረዥ 1 ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ

ዓይነት

ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በ ካ.ሜ ከተማ

የጨረታ መነሻ

ዋጋ ብር

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ክልል

ዞን ክ/ከተማ/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

1

ፔልካን ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ፔልካን ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መጋዘኖች

ኦሮሚያ

ሸገር

 

ሱሉልታ

 

SUL/9075/14

2600 ካ.ሜ

56,356,213.90

ኢጆ (0911045194)

2

ሞገስ አሰፋ

ሞገስ አሰፋ

የከብት ማደለቢያ

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ 

ሎሜ ወረዳ

BLE11/21-958/654

20000 ካ.ሜ

17,000,000,00

ቶርበን ኦቦ (0910016786)

3

ሞገስ አሰፋ

ሀሰን አብደላ

የከብት ማደለቢያ

ኦሮሚያ

ምስ/ሸዋ ቦስት

ቃዋ ሀራ ሜርቀሳ

BLEW0/25-791/1639

20 ሄክታር

6,302,769.45

 

ቶርበን ኦቦ (0910016786)

4

መሀመድ ሳኒ

ወደ ባንኩ ስም የዞረ

መጋዘን

 

ኦሮሚያ

ምዕ አርሲ /ሻሸመኔ

አዋሾ 01 ቀበሌ

1319

 

1,052.25 ካ.ሜ

5,601,803.97

 

ሻሸማኔ (0912450496)

5

ኤፍ. ኤች.ቢ. አግሮ ኢንዱስትሪ

አልክቲል አሶሴሽን አግሮ ኢንዱስትሪ

መጋዘኖች

 

ኦሮሚያ

ምዕ አርሲ /ሻሸመኔ

አዋሾ 01 ቀበሌ

18054

 

1,100 ካ.ሜ

5,193,036.23

 

ሻሸማኔ (0912450496)

6

የኃላሸት ይገዙ ሀብታሙ

ባቢቻ አግሮ ፎረስተሪ

መጋዘን

 

ኦሮሚያ

ምስ/ወለጋ ነቀምቴ

07 ቀበሌ

1725/EMMLMN/09

 

6,000 ካ.ሜ

8,857,823.69

 

ፊንፊኔ (0913471439)

 

7

አቶ መስፍን ታደሰ

አቶ መስፍን ታደሰ

ለሆቴል አገልግሎት የሚውል 34 መኝታ ቤት ያለው G+4 ህንጻ

ኦሮሚያ

ምዕ/ወለጋ

 

ነጆ 02

 

660/2006

 

709.04 ካ.ሜ

 

52,282,500.12

 

ኦዳ (0922197348)

 

8

ቦካ ሁንዴሳ

ቦካ ሁንዴሳ

መጋዘን

ምዕ/ወለጋ

መነሲቡ

መንዲ

 

MI/082/2010

500 ካ.ሜ

2,553,719.00

 

አባ ነብሶ (0922197797)

9

አራርሶ ናገሮ ኢያና

አራርሶ ናገሮ ኢያና

የንግድ ቤት

ኦሮሚያ

ሆሮጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ

ሆሮ ቀበሌ 01

237/MMLM/04 2014

250  ካ.ሜ

6,363,516.32

 

ሻምቡ (0921016909)

ሠረንጠረዥ 2 ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ

የተሽከርካሪው

የጨረታ መነሻ ዋጋ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

ሻንሲ ቁጥር

ሞዴል

 

የታርጋ ቁጥር

1

መዲና መገርሳ

መዲና መገርሳ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

መነ አቢቹ ክ/ከተማ ወደ ሱሉልታ አነን ሰላሌ የባንኩ መጋዘን

MD9FP2B18L1275369

2020

ኦሮ 1_96937

85,000.00

 

ጊኒር

0930382713

 

2

አሪያ አብዱልጀዋድ

አሪያ አብዱልጀዋድ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275005

 

2020

ኦሮ 1-95839

 

85,000.00

 

ጊኒር

0930382713

3

ውብሸት ዳኘ

ውብሸት ዳኘ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M_1275127

 

2020

ኦሮ 1-96936

85,000.00

 

ጊኒር

0930382713

4

ታምራት ብዙነህ

ታምራት ብዙነህ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M_1275203

2020

ኦሮ 1-99272

 

100,000.00

 

ጊኒር

0930382713

5

ተስፋዬ ኪሮስ

ተስፋዬ ኪሮስ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B1111275041  

 

2020

ኦሮ 1-95448

85,000.00

 

ጊኒር

0930382713

6

ዳዊት ዳኘ

 

ዳዊት ዳኘ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11M1275125

 

2020

ኦሮ 1-96936

85,000.00

 

ጊኒር

0930382713

7

ሙሃመድ አብዳ

ሙሃመድ አብዳ

ባጃጅ ፍሊክ ሞተር

ሸገር

MD9FP2B11L-1275036

2020

ኦሮ 1-96938

85,000.00

 

ጊኒር

0930382713

የጨረታ መመሪያ

1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ETBB1446500010001 የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሦስት መቶ) ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ወይም ንብረቱ ከሚገኝበት ቅርንጫፍ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ።

2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ወይም የግብር ከፍያ ምዝገባ ስርትፊኬት (ካርድ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ቦሌ መንገድ ራንግ ሪልስቴት ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ፡፡

3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ከግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጨረታው መዝጊያ ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ከቆየ በኋላ ሰኔ 01 በ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ፋሲሊቲዎች እና ንብረት አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ንብረት /ጨረታ/ መነሻ ዋጋውን ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በማካተት 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ፣ የግብር፣ የቦሎ እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም ክፍያዎችን ይከፍላል።

6. ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች በሁሉም ላይ ተጨራች ለመንግስት የሚከፈለውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% _ ይከፍላሉ።

7. ተጫራች በሚወዳደርባቸው በእያንዳንዱ ንብረት ላይ የመግዣ ዋጋውን ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በጨረታ ሰነዱ ፎርም ላይ በቀረበው አማራጭ መሠረት ማካተት አለማካተቱን በግልጽ መግለጽ ይጠበቅበታል፡፡ ምንም ያልተገለጸ ከሆነ ባንኩ ከነ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጋር እንደቀረበ ታሳቢ ያደርጋል።

8. ለንብረቶቹ ከፍተኛ ዋጋ የሚያቀርብ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።

9. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል እና በ 15 ቀናት ውስጥ ንብረቱን መረከብ እና ማንሳት ይኖርበታል፣ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ተጫራች የሽያጩን ገንዘብ ካልከፈለ እና ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

11. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ራንግ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የባንኩ ንብረት አስተዳደር ዋና ቢሮ

ስልክ ቁጥር፡- 0115 576174 ፖ.ሳ.ቁ.16936/አዲስ አበባ/

የኦሮሚያ ኀብረት ስራ ባንክ /አ.ማ/

ማህበረሰቡን ማጎልበት፣ ህይወትን መለወጥ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-08
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-08 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Cooperative Bank of Oromia S.C.
  • Buyer address: Dembel City Center
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T11:25:56.000Z
  • Buyer website: https://coopbankoromia.com.et/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders